የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በአዲስ አበባ7 መስከረም 2007ረቡዕ፣ መስከረም 7 2007የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከፍተኛ የኤኮኖሚና ንግድ ልዑካንን አስከትለው ኢትዮጵያን ለመጉብኘት ትናንት አዲስ አበባ መግባታቸው ተነገረ። ው ጉ ሚንስትሩ ፣ ዛሬ ከኢትዮጵያ ጠ ሚንስትርhttps://p.dw.com/p/1DEnsምስል Reutersማስታወቂያ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እና ከአቻቸው ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር እንዲሁም ከአፍሪቃ ሕብረት ዋና ጸሐፊ ጋር ተነጋግረዋል። የሩሲያው ው ጉ ሚ ጉብኝት ዋና ዓላማን የአዲስ አበባው ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ