1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሩዋንዳዉ የጎሳ ጭፍጨፋ የፍርድ ሂደት

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 26 2003

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ ውስጥ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ግፍ ፈጽመዋል የሚል ክስ የተመሰረተባቸው ሁለት የሩዋንዳ ዜጎች ዛሬ አንድ የጀርመን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ።

https://p.dw.com/p/RLyH
ኢግነስ ሙሩዋናሽያካምስል picture-alliance/ dpa

እሽቱትጋርት ጀርመን ከሚያካሂደው ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡት ኢግነስ ሙሩዋናሺያካ እና ስትራቶን ሙሶኒ በስደት እዚህ ጀርመን የሚኖሩ የሩዋንዳ ዜጎች ናቸው። ጠቅላይ አቃቢ ህግ ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው የክስ ጭብጥ ተከሳሾች ንፁህ ሰዎች እንዲገደሉ፤ ሴቶች እንዲደፈሩ እዚህ ጀርመን ሆነው ኮንጎ ለሚኖሩ ተከታዮቻቸው ትዕዛዝ ይሰጡ ነበር ይላል። ይሁንና የፍርድ ሒደቱ የተከሳሾች ጠበቆች ማቀረቡት መቃወሚያ ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።

ዚሞነ ሽሊንደቫይን

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ