1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የርዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋ 20ኛ መታሰቢያ ዓመት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006

ርዋንዳ ከ20 ዓመት በፊት በሀገሩ አክራሪ ሁቱዎች ለሦስት ወራት ባካሄዱት የጅምላ ጭፍጨፋ የተገደሉትን ከ800,000 የሚበልጡ የቱትስ እና የለዘብተኛ ሁቱ ጎሣ አባላትን ፣ ከጭፍጨፋው የተረፉ ብዙዎች እና በርካታ የውጭ ሀገራት መሪዎች እና እንግዶች በተገኙበት ልዩ ሥነ ሥርዓት አስበች።

https://p.dw.com/p/1Bdor

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ