1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የርዮ ጉባኤና የኤኮኖሚ ዕድገት

ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2004

የጀርመን የምጣኔ ሐብት መርሕ የማያቋርጥ የምጣኔ ሐብት ዕድገት ማስመዝገብ የሚል ግልፅ እሳቤን የያዘ ነዉ። መርሁ በርግጥ በሐሳብ ደረጃም ቢሆን የጀርመን ብቻ አይደለም። የመላዉ ዓለም እንጂ። ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት በተከታታይ ማስገዘብ መቻሉ፥

https://p.dw.com/p/151AP
FILE - In this May 30, 2011 file photo, the statue of Christ the Redeemer is seen with the Sugar Loaf mountain at back in Rio de Janeiro, Brazil. That idea of putting up a giant Jesus statue in a London park is not going over well. Brazil's tourist board floated the notion of erecting a 30-foot (9-meter) replica of Rio de Janeiro's Christ the Redeemer statue a symbol of peace and a well-known landmark of the city. The idea would be to promote the 2016 Olympics in Rio. (Foto:Felipe Dana, File/AP/dapd)
ምስል AP

በተለይ ደግሞ ፣  የጥሬ ዕቃ አቅርቦትና  ምርት በተገደበበት ሁኔታ ዕድገት መኖሩ ግን አጠያያቂ ነዉ። በመጪዉ ሰኔ ሪዮ ዲሔኔሮ-ብራዚል የሚሰየመዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘላቂ ልማት ወይም ዕድገት ጉባኤ ምጣኔ ሐብታዊ እድገትን ከተፈጥሮ ጥበቃ ጋር ለማቀናጀት ያለመ ነዉ።

ክርስቲና ሩታ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ