የሰመጉ መግለጫ30 ነሐሴ 2008ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2008የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ በሃገሪቱ የሚታየዉ የፀጥታ መደፍረስ ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ገለፀ።https://p.dw.com/p/1Jw3Iምስል DW/G.T. Haile-Giorgisማስታወቂያ ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫ ላይ እና የቂሊንጦ ማረምያ ቤት መቃጠሉን ተከትሎ ስላለዉ ወቅታዊ ሁኔታ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ አዘጋጅቶአል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ