1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰመጉ እና የአውሮፓ ሕብረት ልዑካን ውይይት

ዓርብ፣ ኅዳር 12 2007

የሰብአዊ መብት ጉባኤ ፤ ሰመጉ ፣ ከአውሮፓ ሕብረት ሲቪክ ማሕበረሰብ ጋራ በመተባበር ከኢትዮጵያ ለሥራ ፍለጋም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሳውዲ ዐረቢያ እና ምስራቅ እስያ የሚሰደዱ ፤

https://p.dw.com/p/1DrJO
Human Rights Council & EU on Migration ACHTUNG SCHLECHTE QUALITÄT
ምስል DW/Getachew Tedla Hailegiorgis

ከተሰደዱም በኋላ የሚመለሱትን ኢትዮጵያውያን የሚመለከት የግምገማ ጥናት በአዲስ አበባ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሲካሄድ ቆይቷል። ይህኑኑ ግምገማ እዛው አዲስ አበባ የሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ