1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማዕታት ቀን እና ወጣቱ

ዓርብ፣ የካቲት 14 2006

ኢትዮጵያ ውስጥ የካቲት 12 ቀን በየዓመቱ ይከበራል። ይህም ቀን የሠማዕታት ቀን በመባል ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/1BD27
Addis Abeba
ምስል picture alliance / landov

በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል። ቤት ንብረቶች ወድመዋል። ወጣት ማህበረሰብ በሚያመዝንባት ኢትዮጵያ ለመሆኑ ወጣቱ ስለ ሀገሩ ታሪክ ምን ያህል ያውቃል? የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ትኩረት ነው።

ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ደውለን ጥቂት ወጣቶች አነጋግረናል። ከወጣቶቹም ሌላ መምህራን እና የጥንታዊ ጀግኞች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ተካፍለዋል። ከድምፅ ዘገባው ሙሉውን ዝግጅት ያገኛሉ።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ