1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የፍርድ ሒደት

ማክሰኞ፣ ሰኔ 23 2007

የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ተመስገን የፖሊስን እርምጃ አጥብቀዉ ነቅፈዋል።

https://p.dw.com/p/1FqBL
ምስል DW/Yohannes G/Egziabher

[No title]

አዲስ አበባ ዉስጥ የታሰሩት አራት የሠማያዊ ፓርቲ አባላት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዉ እንደገና ለነገ ተቀጠሩ።አራቱ እስረኞች ከዚሕ ቀደም ፍርድ ቤት በነፃ አሰናብቷቸዉ ፖሊስ ያሠራቸዉ ናቸዉ።የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ተመስገን የፖሊስን እርምጃ አጥብቀዉ ነቅፈዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር ኢንጂነር ይልቃልን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ