1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ  ውዝግብ 

ሰኞ፣ የካቲት 13 2009

የሰማያዊ ፓርቲ  ውዝግብ ህጋዊ መሪነትን በተመለከተ በኢንጂንየር ይልቃል ጌትነትና አቶ የሺዋስ አሰፋ መካከል ለተፈጠረው ውዝግብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ረቡዕ፣ የካቲት ስምንት፣ 2009 ዓም ውሳኔ ቢሰጥም ውዝግቡ አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/2XvS5
በሰማያዊ ፓርቲ ህጋዊ መሪነት ሰበብ የተፈጠረው ውዝግብ
ምስል DW

Ber. AA(Blu Party Streit) - MP3-Stereo

በነኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት የሚመራው የሰማያዊ ፓርቲ ክንፍ ፓርቲውን ወደ ቀድሞው ህጋዊ የአመራር ጥንካሬው ለመመለስ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ።  ይኸው የፓርቲው ክንፍ ትናንት በአዲስ አበባ ባካሄደው ስብሰባ  ይህን የፓርቲውን እቅድ የሚያስፈጽም አንድ የስራ አስኪያጅ ኮሚቴም ማቋቋሙንም ገልጿል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ