1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ ዝግጅት መስተጓጎል

ማክሰኞ፣ መጋቢት 3 2005

ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈዉ ቅዳሜ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሊያደርገዉ የነበረዉ የገቢ ማሰባሰብ መርሃግብር መሰናከሉን ገለፀ።

https://p.dw.com/p/17vkE
ምስል DW

 እራት ተዘጋጅቶ እንግዶች መግባት በጀመሩበት ሠዓት አዳራሽ ዉስጥ የነበሩ ሰዎች እንዲወጡ ተደርጎ በሩ መቆለፉንና በሆቴሉ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ መርሃግብሩ ሊካሄድ እንደማይችል እንደተነገራቸዉ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ለዶቼ ቬለ አስታዉቋል። ዝርዝሩን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አድርሶናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ