1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጉዳይ እና የዩኤስ የተመድ አምባሳደር ጥያቄ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 16 2009

የሰብዓዊ መብት ጉዳይ እንደ ተጨማሪ ርዕስ እንዲያዝ  በተመድ የዩኤስ አሜሪካ አምባሳደር ኒኪ ሄይሊ ባለፈው ሳምንት ያቀረቡት ሀሳብ ተቀባይነት አጣ። ይህንኑ ሀሳባቸውን ከፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ ቋሚ እና ተለዋጭ አባል ሀገራት መካከል ኢትዮጵያን ጨምሮ  ስድስቱ ተቃውመውታል።

https://p.dw.com/p/2bpQ9
USA Nikki Haley UN-Sicherheitsrat
ምስል picture-alliance/AP Photo/R. Drew

Ber. Washington(UNSC rejecte US human rights debate calls) - MP3-Stereo

 መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ