1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰዎች ለሰዎች ምግባረ ሰናይ ድርጅት በሰሜን ሸዋ

ሰኞ፣ ጥር 19 2006

ሜንሽን ፎር ሜንሽን፤ ሰዎች ለሰዎች የተሰኘዉ ምግባረ ሰናይ ድርጅት፤ በ13 ዓመታት ዉስጥ በሰሜን ሸዋ በተለይ በመረሃቤቴ አና በሚዳ ወሪሞ አካባቢዎች ያከናወናቸዉን በርካታ የገጠር ልማት ሥራዎች ለተጠቃሚዉ ህብረተሰብ አስረከበ ።

https://p.dw.com/p/1Axwa
Äthiopien Volksmusikgruppe aus Vaterstetten in Alem Ketema Böhn-Platz
ምስል DW/A. T. Hahn

ድርጅቱ በሰሜን ሸዋ በዓለም ከተማ ያስገነባዉ ሆስፒታል፤ በሀገሪቱ ከሚገኙት የጤና ጣቢያዎች በልጦ በመገኘቱም የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር 1 ሚሊዮን ሁለት መቶ ሽ ብር እንደሸለመው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ዘግቧል ። በስፍራው ተገኝቶ የፕሮጀክቶቹን ርክክብ የተከታተለው ጌታቸው ዝርዝር ዘገባ አለው ።


ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ