1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በመርሃቤቴ

ሐሙስ፣ የካቲት 13 2006

የሰዎች ለሰዎች ወይም በጀርመንኛዉ ሜንሽን ፊዩር ሜንሽን፤ ግብረ ሰናይ ድርጅት በሰሜን ሸዋ መርሃቤቴ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመዘርጋት የልማት ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/1BCTe
Abune Melke-Tsedek Kloster in Äthiopien
ምስል DW/Getachew Tedla Haile-giorgis

በተለይም በጤና፤ በአካባቢ ጥበቃ፤ እንዲሁም በትምህርት ረገድ በርካታ ተግባራትን እንደሚያከናዉን የአካባቢዉ ባለስልጣን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። አካባቢዉ በተፈጥሮ ሃብትም የታደለ መሆኑን አመልክተዋል። የአካባቢዉን ኅብረተሰብ አኗኗርና የተዘረጉ የልማት እንቅስቃሴዎችን በስፍራዉ ተገኝቶ የተመለከተዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ፤ የቱሪስት መስህብ የሆነዉን በሚዳ ወረሞ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘዉን የአቡነ መልከ መልከጼዴቅን ገዳምም በመጎብኘት ተከታዩን አጠናቅሮ ልኮልናል።

Abune Melke-Tsedek Kloster in Äthiopien
ምስል DW/Getachew Tedla Haile-giorgis

ሸዋዬ ለገሠ

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ