1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳን ምርጫና የታዛቢዎች አስተያየት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 12 2002

የግጭቶችን መነሻና መፍትሔያቸዉን የሚያጠናዉ አለም አቀፍ ተቋም እንደሚለዉ የታዛቢዎቹ መግለጫ «አሳካሪ ነዉ»

https://p.dw.com/p/N17E
የሱዳን ምርጫናምስል AP

ሱዳን ዉስጥ ባለፈዉ ሳምንት የተደረገዉን ምርጫ የታዘቡት ወገኖች ሥለ ምርጫዉ ሒደት የሰጡት አስተያየት አሻሚ መሆኑን ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የተሰኘዉ አለም አቀፍ አጥኚ ተቋም አስታወቀ። ባለፈዉ ሳምንት የተደረገዉን ምርጫ የተከታተሉት የአዉሮጳ ሕብረትና የካርተር ማዕከል የታዚቢዎች ቡድናት መሪዎች የምርጫዉን ሒደት አለም አቀፍ መመዛኛዎችን ያላሟላ ነገር ግን ጥሩ እርምጃ ብለዉታል። የግጭቶችን መነሻና መፍትሔያቸዉን የሚያጠናዉ አለም አቀፍ ተቋም እንደሚለዉ የታዛቢዎቹ መግለጫ «አሳካሪ ነዉ»።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ