1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳን ምርጫ ዝግጅትና ዉዝግቡ

ሰኞ፣ መጋቢት 27 2002

አምስት ፓርቲዎች ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን አስታውቀዋል ። ከብዙ አሥርት ዓመታት በኃላ ስለ ሚካሄደው የሱዳን ምርጫ ና ምርጫው ሲቃረብ ስለታዩት አዳዲስ ክስተቶች ---

https://p.dw.com/p/Mnhp
አልበሽር-ይወቀሳሉምስል dpa

በሱዳን ምርጫ ሊካሄድ እነሆ ስድስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ። ይሁንና ምርጫው በተቃረበበት በዚህ ወቅት ላይ በመንግስትና በተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ውዝግቡ ተባብሷል ። አምስት ፓርቲዎች ራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን አስታውቀዋል ። ከብዙ አሥርት ዓመታት በኃላ ስለ ሚካሄደው የሱዳን ምርጫ ና ምርጫው ሲቃረብ ስለታዩት አዳዲስ ክስተቶች ነብዩ ሲራክ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

Nbyu Sirak

Negash Mohammed