የሱዳን ስደተኞች በአሶሳ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 30 2004ማስታወቂያ
የሱዳኖቹ የደቡብ ኮርዶፋንና የብሉ ናይል አማፅያን ከሱዳን መንግሥት ጋር በሚያካሂዱት ውጊያ ምክንያት በርካታ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ቤንሻንጉል ጉሙዝ በተለይም አሶሳ ወደ ሚገኘው የስደተኞች መጠለያ በመጉረፍ ላይ ናቸው ። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሺን ባልደረባ እንደተናገሩት በአሁኑ ሰአት UNHCR በ 3 የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ከ 8 ሺህ በላይ ስደተኞች በማስተናገድ ላይ ነው ። ዝዝሩን ያነጋገራቸው ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አዘጋጅቶታል
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ