1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳን አጠቃላይ ምርጫ

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 2 2002

የትልቋ የአፍሪቃ ሀገር ሱዳን ህዝብ በነገው ዕለት በሚጀመረው ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ አዲስ ፕሬዚደንት፡ አራት መቶ ሀምሳ መንበሮች ላሉት

https://p.dw.com/p/MsZX
ምስል DW/AP

የብሄራዊ ሸንጎ እንደራሴዎችን፡ ለሀያ አምስቱ ፌዴራዊ ክፍላተ ሀገርም አስተዳዳሪዎችን እና ያካባቢ ምክር ቤቶች እንደራሴዎችን ይመርጣል። የምርጫው ሂደት በሶስት ቀን ውስጥ፡ ማለትም፡ የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል።

አርያም ተክሌ