1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን ኧል በሺር ጉብኝት በኢትዮጵያ፣

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 13 2001

የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን ኧል በሺር፣ ከፍተኛ የልዑካን ቡድናቸውን አስከትለው አዲስ አበባ ፣ ቦሌ አኤሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ እንደገቡ፣

https://p.dw.com/p/HbYo
የተባበሩት መንግሥታት፣ የጦር ወንጀለኞች ጉዳይ አጣሪና ብይን ሰጪ ፍርድ ቤት በተገኙበት እንዲያዙ፣ ማዘዣ የቆረጠባቸው የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሐሰን ዖማር ኧል በሺር፣ምስል AP

በጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች፣ ከውይይታቸው በኋላ፣ ማምሻቸውን የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል።

ጌታቸው ተድላ፣

ተክሌ የኋላ፣

►◄