1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲ ዲ ዩ እና የሲ ኤስ ዩ ፓርቲዎች ተወካዮች ጥሪ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 2004

በጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራቶች ህብረት የ CDUና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት የ CSU ፓርቲዎች ተጠሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እሥራት የተፈረደባቸው ሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተፅዕኖ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ ።

https://p.dw.com/p/13d2l
ARCHIV - Am 03.10.1990 weht vor dem Reichstag am Platz der Republik die schwarz-rot-goldene Fahne. m 3. Oktober 1990 wurde das in Ost und West geteilte Deutschland wieder vereinigt. Damals traten die Länder Brandenburg, Mecklenburg-Vorpommern, Sachsen-Anhalt, Sachsen und Thüringen der Bundesrepublik bei. Um Punkt Mitternacht wurde vor dem Reichstag in Berlin die westdeutsche Flagge gehisst. Hunderttausende feierten die Deutsche Einheit. Seither ist der 3. Oktober nationaler Gedenktag und gesetzlicher Feiertag. Foto: Jens Büttner (zu dpa-Themenpaket "Tag der Deutschen Einheit" vom 01.10.2009) +++(c) dpa - Bildfunk+++
የጀርመን ፓርላማምስል picture-alliance/ZB





በፓርላማው የተወከሉት የነዚህ ህዝብ እንደራሴዎች ቃል አቃበይ ቮልፍጋን በኤርንዘን ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በሰጡት መግለጫ እጎአ በ 2011 ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ 150 በላይ ሰዎች በጥርጣሬ ተይዘው መታሰራቸውንና ከመካከላቸውም ጋዜጠኞች እንደሚገኙበት አስታውቀዋል ።

ይለማ ሐይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ