1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ቀን

ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2001

በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ ምክንያት ይሞታሉ። በተመሳሳይ በየዓመቱ በበሽታዉ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ይያዛሉ።

https://p.dw.com/p/HIl2
...የሳንባ ነቀርሳ ያጠቃዉ ሳንባ...
...የሳንባ ነቀርሳ ያጠቃዉ ሳንባ...ምስል picture-alliance/dpa

በሽታዉ ሊታከም የሚችልና የሚድን መሆኑ ግን አዘዉትሮ ይነገራል። የዓለም የጤና ድርጅት በበኩሉ የመድሃኒቶች እጥረት እንደሌለበት ሆኖም ለፈላጊዎቹ ለማዳረስ በተለይ በአፍሪቃ የጤና አገልግሎት መሠረተ ልማቱ እጅግ ደካማ እንደሆነበት አስታዉቋል።

IPS,AFPE, DW-otöne

ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ