1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳዉዲዉ አዲስ አልጋ ወራሽ

ሐሙስ፣ ሰኔ 15 2009

የሳዑዲ አረብያው ንጉሥ ሳልማን ልጃቸውን ሞሐመድ ቢን ሳልማንን በአልጋ ወራሽነት መሰየማቸዉ ትናንት ይፋ ሆኗል። የ31ዓመቱ ወጣት አልጋወራሽ ሳዉዲ ትቅደም የሚል መፈክር ያላቸዉ እና አዳዲስ አሠራሮችን ወደሀገሪቱ ያመጡ በመሆናቸዉ ይታወቃሉ።

https://p.dw.com/p/2fCbX
Mohammed bin Salman
ምስል picture alliance/AP Photo/H. Ammar

Q&A Saudi Arabia's Crown Prince Mohammed bin Salman - MP3-Stereo

ቀደም ሲል የሳዉዲ መሪዎች በዓላትን አስታከዉ ምህረት ማድረጋቸዉ የተለመደ እንደሆነ ቢነገርም MBS በሚል አህጽሮት የሚጠሩት አዲሱ አልጋወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን ግን በዚህ በነበረዉ ታሪካዊ አካሄድ ይቀጥላሉ ተብሎ አይጠበቅም። ከሪያድ ዘጋቢያችን ስለሺ ሽብሩን በአጭሩ በስልክ አነጋግረነዋል።

ስለሺ ሽብሩ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ