1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊያን እረኞች እና የሳውዲ የምህረት አዋጅ

ሐሙስ፣ መጋቢት 21 2009

ወጣቶቹ እንደሚሉት ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፍላጎት የላቸውም። ምክንያቱም ከኢትዮጵያ ተነስተው ሳዑዲ ለመድረስ ለጉዞ የከፈሉትን ከብድር የተገኘ ገንዘብ እንኳን አልመለሱም፡፡

https://p.dw.com/p/2aLVw
Äthiopischer Hirte in Saudi
ምስል DW/S.Shibiru

M M T/ Beri Riahd The saudi Amnesty and Ethiopian Shepherds - MP3-Stereo

በሳዑዲ ዓረቢያ ገጠራማ አካባቢ በእረኝነትና በእርሻ ስራ ከተሰማሩ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያን አብዛኞቹ የሳዑዲ መንግስት ያወጣውን የምህረት አዋጅ ተጠቅመው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፍላጎት እንደሌላቸው ተናግረዋል ፡፡ ለዶቸ ቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ  ወጣቶች እንደሚሉት ከኢትዮጵያ ተነስተው ሳዑዲ ለመድረስ ለጉዞ የከፈሉትን ከብድር የተገኘ ገንዘብ እንኳን አልመለሱም፡፡ 

ስለሺ ሽብሩ 

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ