1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«ሳይክስ ፒኮት» ውል መቶኛ ዓመት

ረቡዕ፣ ግንቦት 3 2008

ሁለቱ የአዉሮጳ ሐያላን በጦርነቱ ከተዳከመችዉ ከኦስማን ቱርክ የሚቀሙትን የመካከለኛዉ ምሥራቅን ግዛት በሚስጥር የተከፋፈሉበት ስምምነት ነው።

https://p.dw.com/p/1IlrU
Sykes-Picot Abkommen Mark Sykes und Jacques Picot
ምስል picture-alliance/CPA Media

[No title]



ፈረንሳይና ብሪታንያ መካከለኛው ምሥራቅን ለሁለት የተቀራመቱበት ስምምነት ዘንድሮ አንድ መቶ አመት ደፈነ ። ሥምምነቱን በተፈራረሙት በሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት «ሳይክስ ፒኮት» ተብሎ የሚጠራዉ ዉል በአንደኛው የዓለም ጦርነት መሀል እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር በ1916 የተደረገ ነበር። ሁለቱ የአዉሮጳ ሐያላን በጦርነቱ ከተዳከመችዉ ከኦስማን ቱርክ የሚቀሙትን የመካከለኛዉ ምሥራቅን ግዛት በሚስጥር የተከፋፈሉበት ስምምነት ነው።የኬርስተን ክኒፕን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን አጠናቅሮታል ።


ይልማ ኃይለ ሚካኤል


ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ