1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሴት የቀን ሠራተኞች አቤቱታ

ሰኞ፣ ሰኔ 11 2004

በአንዳንድ የግል ህንፃ ተቋራጮች የሴቶችና የወንዶች የቀን ሠራተኞች ክፍያ እንዲስተካከል ተጠየቀ ። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው በግል ህንፃ ተቋራጮች የሚሰሩ አንዳንድ ሴቶች ለተመሳሳይ ሥራ የሚያገኙት ክፍያ

https://p.dw.com/p/15HPE
Equality in salary for both men and women. Foto: TUOMAS MARTTILA / LEHTIKUVA +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture-alliance/ dpa


በአንዳንድ የግል ህንፃ ተቋራጮች የሴቶችና የወንዶች የቀን ሠራተኞች ክፍያ እንዲስተካከል ተጠየቀ ። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው በግል ህንፃ ተቋራጮች የሚሰሩ አንዳንድ ሴቶች ለተመሳሳይ ሥራ የሚያገኙት ክፍያ ከወንዶች ያነሰ መሆኑ አግባበ አይደለም ሲሉ አማረዋል ። ሴት ሠራተኖቹ ለተመሳሳይ ሥራ እኩል ክፍያ ማገኘት እንደሚገባቸውም ተናግረዋል ። ስለ ጉዳዩ የተጠየቀው የሴቶች የህጻናትና የወጣቶች ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በበኩሉ ችግሩ ተጠንቶ መፈታት እንዳለበት አስታውቋል ። ዝርዝሩን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አዘጋጅቶታል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ