1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሴቶች ተሳትፎ በጀርመን

ሰኞ፣ የካቲት 29 2002

በጀርመን ሴቶች ከወንዶች እኩል ናቸዉ ቢባልም ገና እኩልነታቸዉን በትክክል የማመልከቱ ነገር መስመር አልያዘም።

https://p.dw.com/p/MNCO
የጀርመን ምክር ቤትምስል AP

ዛሬ ታስቦ የዋለዉ ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን ከመድረሱ አስወድሞ የአገሪቱ የተወካዮች ምክር ቤት /ቡንደስታኽ/ በፆታ እኩልነት ላይ የአገሪቱ የስራ ገበያ ያለበትን ችግር አንስቶ ተከራክሯል። ሴቶች የስራ እድል ማጣታቸዉ፤ ቢያገኙም ተመሳሳይ ክፍያ ከወንዶች እኩል አለማግኘታቸዉ አነጋጋሪ ጉዳይ እንደሆነ ነዉ።

Nina Wekhäuser

ሸዋዬ ለገሠ