1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሴናተር ኬኔዲ ሞት

ረቡዕ፣ ነሐሴ 20 2001

አሜሪካዉ እዉቅ ፖለቲከኛና አንጋፋ እንደራሴ ኤድዋርድ ኬኔዲ አረፉ።በዩናይትድ ስቴትስ ምጣኔ ሐብትና ፖለቲካ ዉስጥ ከፍተኛ ተሰሚነት ካለዉ ቤተ-ሰብ የሚወለዱት ኤድዋርድ ኬኔዲ የዲሞክራቲክ ፓርቲዉን በመወከል ለአርባ ሰባት አመታት በሕግ-መወሰኛ ምክር ቤት አባልነት አገልግለዋል።

https://p.dw.com/p/JIty
እንደራሴ ኤድዋርድ ኬኔዲምስል AP

ኤድዋርድ ኬኔዲ በሰዉ እጅ የተገደሉት የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ዝነኛ ፕሬዝዳት የጆንና የእጩ ፕሬዝዳት የሮበርት ኬኔዲ ታናሽ ወንድም ነበሩ።በሰባ-ሰባት አመታቸዉ አረፉ።ጌታቸዉ ተድላ አጭር ታሪካቸዉን ይቃኘዋል።

ጌታቸዉ ተድላ ፣ ነጋሽ መሀመድ

ሂሩት መለሰ