1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስምጥ ሸለቆ የዉሃ ሃብትና ይዞታዉ

ማክሰኞ፣ ጥር 24 2003

ዉሃ ማጣት አንድ ችግር ሲሆን ያለዉ ሲበከል ችግሩ የተወሳሰበና እጥፍ ድርብ መዘዝ ይኖረዋል። ዉሃ ህይወት መሆኑን ስናስብ ዋጋ እንዳለዉም ማስተዋል ግድ ነዉ።

https://p.dw.com/p/QxLn
...ዉሃ ፍለጋ...ምስል CC/waterdog

በስምጥ ሸለቆ የሚገኙት ሃይቆች በተለያዩ ምክንያቶች መበከላቸዉ ሲነገር፤ ዉስጣቸዉ የያዙት የአሳሃ ሃብት ለሰዎች ምግብነት ሲዉል የጤና እክል መከተሉ አያነጋግርም። ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል እንዲሉ፤ በኢትዮጵያ የዉሃ ሃብትን ከብክለትም ሆነ ከመድረቅ ለመታደግ በጥንቃቄ የመያዙ ነገር አያነጋግርም።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ