1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስብሃት ገብረ እግዚአብሔር ዜና እረፍት

ሰኞ፣ የካቲት 12 2004

የእውቁ ደራሲ ና ጋዜጠኛ ስብሃት ገብረ እግዚአብሔር የቀበር ሰነ ሰርዓት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ። በሰነ ፅሁፍ ባለሞያዎች የአጭር ለብ ወለድ አባት በመባል የሚደነቀው ሰብሃት በፈረንሳይ ና በዩናይትድ ሰስቴትስ ዩኒቨርስቲዎች ተምሯል ።

https://p.dw.com/p/146Ci
ምስል picture-alliance/dpa

የእውቁ ደራሲ ና ጋዜጠኛ ስብሃት ገብረ እግዚአብሔር የቀበር ሰነ ሰርዓት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ። በሰነ ፅሁፍ ባለሞያዎች የአጭር ለብ ወለድ አባት በመባል የሚደነቀው ሰብሃት በፈረንሳይ ና በዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርስቲዎች ተምሯል ። የእውቁ ደራሲ ና ጋዜጠኛ ስብሃት ገብረ እግዚአብሔር የቀበር ሰነ ሰርዓት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ። በሰነ ፅሁፍ ባለሞያዎች የአጭር ለብ ወለድ አባት በመባል የሚደነቀው ሰብሃት በፈረንሳይ ና በዩናይትድ ሰስቴትስ ዩኒቨርስቲዎች ተምሯል ። ስብሃት በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት በዋና አዘጋጅነት ሰርቷል ። ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሄቶች በአማርኛ ና በእንግሊዘኛ በየጊዜው የፃፈ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሃያሲ ነበር ። በቀበር ሰነ ስርአቱ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዘረዘር ዘገባ አለው ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ