1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስነምህዳር ለዉጥ ማስተካከያ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 23 2000

በኢትዮጵያ 40በመቶ የሚሆነዉ የመሬት ገፅታ በደን የተሸፈነ ነበር ሲባል እንሰማለን፤ አሁን ያለዉን ሁኔታ በተመለከተ ከተረት ያለፈ አይመስልም።

https://p.dw.com/p/EmSR
የተራቆተዉ የሞያሌ ስነምህዳር
የተራቆተዉ የሞያሌ ስነምህዳርምስል AP

ያንን የነበረዉን ገፅታ መመለስ ግን የሚቻልበት ሳይንሳዊ ስልት አለ። በተመሳሳይ መሬትን ከልሎ ከሰዉና እንስሳት ንክኪ የማሳረፍ ተግባርም በእኛዉ አገር እየተሰራ ነዉ። ያ ምንድነዉ? አካሄዳችንስ ምንን መከተል ይኖርበታል?