የስነምግባር ወይስ የኤኮኖሚ ችግር
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 27 2003ማስታወቂያ
በተለያዩ አካባቢዎች ትንሽ የማይባሉ ኢትዮጵያዉያን ራሳቸዉንም ኅብረተሰቡንም በተለይም ደግሞ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ታዳጊ ወጣቶችን ለአጓጉል ምግባር እያጋለጧቸዉ ይገኛሉ። እንዲህ ዓይነቱ ነገር በተለይ በዚህ መድሃኒት አልባ የሆነ በሽታ በተሰራጨበት ወቅት መባባሱ የሚያደርሰዉ ችግር፤ በአካልና በባህል ብቻ የሚወሰን አይደለም፤ በህይወትም ጭምር እንጂ። እንዲህ ያለዉ ምግባር ከሚፈፀምባቸዉ አካባቢዎች አንዱ ድሬደዋ ነዉ። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአሔር ምሳሌ አለዉ።
ዮሐንስ ገብረእግዚአሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ