1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስደተኞች መናኸሪያ የላምፔዱዛ የወደፊት ዕጣ፣

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2002

ከአንድ ዓመት በፊት ፣ ከአፍሪቃ፣በሊቢያ በኩል፣ የሜድትራንያንን ባህር በጀልባዎች በማቋረጥ ይጎርፉ በነበሩ፣ በሺ በሚቆጠሩ ስደተኞች ስለመጨናነቋ በሰፊው ይወራላት ነበር።

https://p.dw.com/p/LAuA
ስደተኞች በላምፔዱዛምስል DW

ከሲሲሊ በስተደቡብ የምትገኘው ፣ ንዑስዋ የኢጣልያ ዴሴት- ላምፔዱዛ፣ ባለፈው ዓመት በጸደይ የሊቢያና የኢጣልያ መንግሥት አንድ ውል ከተፈራረሙ ወዲህ ፣ ጸጥ-እርጭ ያለች ትመስላለች። የስደተኞች መሸጋገሪያም ሆነ መናኸሪያ የነበረችው ላምፔዱዛ፤ በመጭው ጸደይ ፣ መጠለያ ጣቢያዎቿ ተዘግተው ምናልባት ወደ ቤተ-መዘክር ሳይለወጡ አይቀሩም። ካርል ሆፍማን፣ በቦታው ተገኝቶ ሁኔታውን ከታዘበ በኋላ የጻፈውን ሐተታ፣ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ

ተከሌ የኋላ