1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስደተኞች ሥራና የአስሪ ማስተዋወቂያ ትርዒት

ማክሰኞ፣ የካቲት 29 2008

የጀርመንዋ ርዕሠ-ከተማ በርሊን ሥደተኞችን ከሥራ እና አሠሪዎች ጋር የሚያስተዋዉቅ ትርዒት በቅርቡ አስተናግዳለች።

https://p.dw.com/p/1I9NZ
Deutschland Job für Flüchtlinge
ምስል picture alliance/dpa/S. Hoppe

[No title]




ጀርመን ዉስጥ ጥገኝነት የጠየቁ ሥደተኞች ሥራ የሚያገኙበትን ሁኔታ፤ የሥራዉን ባሕሪና ገበያዉን ባስተዋወቀዉ በዚሕ ትርዒት ላይ ከአራት ሺሕ በላይ ሥራ ፈላጊ ስደተኞች መገኘታቸዉ ተገምቷል።ጀርመን ዉስጥ ስደተኞችን ከሥራ ገበያ ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ ትርዒት ሲደረግ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ።


ኃይነር ኪዝል / ይልማ ኃይለ ሚካኤል


ነጋሽ መሐመድ