1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስደተኞች ጉዳይ በአዉሮጳ

ዓርብ፣ ግንቦት 11 2009

በደቡባዊዉ የአዉሮጳ ኅብረት ሃገራት በተለይም በጣሊያን እና ግሪክ ያለዉን የስደተኞች ጫና ወደሌሎች አባል ሃገራት በዳግም ሰፈራ ለማዘዋወር የተደረሰዉ ስምምነት እስካሁን ብዙም ዉጤት አለማሳየቱ አሳሳቢ እንደሆነ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/2dGHq
Libyen Gerettete Flüchtlinge in Tripolis
ምስል Getty Images/AFP/M. Turkia

MMT-Beri. Brüssel (EU on refugees) - MP3-Stereo

 በአባል ሃገራቱ መካከል በተደረሰዉ ስምምነት መሠረት እከመጪዉ መስከረም ወር ድረስ 160 ሺህ ስደተኞችን ለማዛወር ነበር የታሰበዉ። እስካሁን ግን የተዛወሩት 18 ሺህ 770 ስደተኞች ብቻ ናቸዉ። የኅብረቱ ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ ትናንት ተወያይቷል። የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ