1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስፖርት ዘገባ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 4 2002

ቀነኒሣ በቀለ ባለፈው አርብ ዙሪክ ላይ ባስመዘገበው የጎልደም ሊግ አምሥተኛ ድል ለሚሊዮን ዶላር ሽልማት ተፎካካሪ መሆኑን ቀጥሏል።

https://p.dw.com/p/JMcV

ጎልደን ሊግ አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ ቴኒስና የአውቶሞቢል እሽቅድድም!