1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያው ቀውስና የአሸባብ ይዞታ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 1 2004

በሶማሊያ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በምህፃሩ AMISOM ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች መቅዲሾ የሚገኙ የሶማሊያውን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን ስልታዊ ይዞታዎች አስለቅቀው መያዛቸውን መንግሥት አስታውቋል ።

https://p.dw.com/p/RqZj
የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት በመቅድሾምስል picture-alliance/dpa

መንግሥት እንዳለው ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ በተከፈተው ዘመቻ በተለይ ሰሜን መቅዲሾ የሚገኙ የቡድኑን ምሽጎች ተቆጣጥሯል ። በአሁኑ ሰዓት የአሸባብ ጥንካሬ እስከ ምንድረስ ነው ? የሶማሊያው ቀውስ እንዲያበቃስ ምን መደረግ አለበት ? ሂሩት መለሰ ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ በሚገኘው ዓለም ዓቀፍ የፀጥታ ጥናት ተቋም የአፍሪቃ ግጭት መከላከያ መርሃ ግብር ከፍተኛ አጥኚ ኢማኑዌል ኪሳንጋኒ እና የመቅዲሾን የዶቼቬለ ወኪል ሁሴን አዌስን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ