1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ሠላምና የፕሬዝዳንቷ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 20 2005

በሶማሊያና በኬንያ መንግሥታት መካካል አለመግባባት ተፈጥሯል የሚለዉን ዘገባ የሶማሊያዉ ፕሬዝዳት በቀጥታ ማመን አልፈለጉም። የሶማሊያ ፕሬዝዳት ሐሰን ሼክ መሐሙድ መንግሥታቸዉን የሚወጋዉ አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ተፈረካክሷል አሉ።

https://p.dw.com/p/18fsP
Residents walk past the campaign billboard of Somalia's presidential candidate Hassan Sheikh Mohamud in Somalia's capital Mogadishu, September 9, 2012. Somalia's lawmakers voted overwhelmingly on Monday for Mohamud as the country's next president, with the streets of the capital erupting into celebratory gunfire, Reuters witnesses said. Two of the four candidates who made it to the second round of voting opted out, leaving the incumbent President Sheikh Sharif Ahmed and Mohamud.Picture taken September 9, 2012. REUTERS/Feisal Omar (SOMALIA - Tags: POLITICS ELECTIONS)
ፕሬዝዳንት ሐሰንምስል picture-alliance/dpa

ፕሬዝዳንት ሐሰን አዲስ አበባ ዉስጥ ለጋዜጠኞች በሠጡት መግለጫ እንዳሉት አሸባብ የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ና የመንግሥታቸዉን ሐይል ጥቃት የሚቋቋምበት አቅሙ ተሠብሯል።የዕዝ ማዕከሉም ተፈረካክሷል።በሶማሊያና በኬንያ መንግሥታት መካካል አለመግባባት ተፈጥሯል የሚለዉን ዘገባ የሶማሊያዉ ፕሬዝዳት በቀጥታ ማመን አልፈለጉም።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ