1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ሰብዓዊ ቀዉስና ጦርነቱ

ዓርብ፣ ኅዳር 15 2004

ሶማሊያ ዉስጥ የሚካሄድ ዉጊያ በቋፍ የሚገኘዉን ሰብዓዊ ቀዉስ እንደሚያባብስ የተመ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪ ጽህፈት ቤት አመለከተ።

https://p.dw.com/p/RyKW
ምስል picture-alliance/dpa

የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደሶማሊያ ዘልቀዉ ገብተዋል መባሉን የጠቀሰዉ የአዣንስ ፍራን ፕረስ ዘገባ፤ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪዉ ተቋም እንዲህ ያለዉ ጣልቃገብነት ችግሩን ከማባባስ የዘለለ ፋይዳ የለዉም ማለቱን አስታዉቋል። ሸዋዬ ለገሠ ናይሮቢ የሚገኙትን በተመ የሰብዓዊ ርዳታ ጽህፈት ቤት የሶማሊያ አስተባባሪ ማርክ ቦደንን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ