1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያውያን የድርቅ ሰለባዎች ጊዚያዊ ሁኔታ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 14 2003

በምስራቅ አፍሪቃ በተከሰተው ድርቅ ሰበብ በብዙ ሚልዮን የሚገመት ህዝብ የሚቆጠር ህዝብ በአሁኑ ጊዜ አሳሳቢ የረሀብ አደጋ እንዳሰጋው የተመድ መስሪያ ቤቶች ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ የሚያወጡዋቸው መዘርዝሮች አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/RavK
ምስል dapd

በዚህም የተነሳ የጀርመናውያኑ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በሶማልያ፡ በኢትዮጵያ እና በኬንያ ለሚገኙት የድርቅ ሰለባዎች የሚያቀርቡትን ርዳታ መጠን በጉልህ ከፍ በማድረግ ተጨማሪ ስድስት መቶ ሺህ ዩሮ ለመመደብ መወሰናቸውን በወቅቱ በኢትዮጵያ የዶሎ አዶ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙት « ኪንደር ኖት ሂልፈ » የተባለው ለህጻናት አስቸኳይ ርዳታ የሚያቀርበው ድርጅት ባልደረባ ዲተር ሮለር አመልክተዋል። አርያም ተክሌ አነጋግራቸዋለች።

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ