1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያ አዲሱ ፕሪዚደንት

ሐሙስ፣ መስከረም 3 2005

ከቀናቶች በፊት የተደረገዉ የሶማልያ ፕሪዚዳንታዊ ምርጫ ከሶማልያ ዉጭ እንብዛም የማይታወቁትን የዩንቨርስቲ አስተማሪ ሐሰን ሼክ መሃመድን ይዞ ብቅ ብሎአል። አዲሱ የሶማልያ ፕሪዝደንት ሐሰን ሼክ መሃመድ በትምህርት ጉዳይ ላይ የማይናቅ ሚናን መጫወታቸዉ ይነገራል።

https://p.dw.com/p/1683m
የሶማልያ አዲሱ ፕሪዚደንት ሐሰን ሼክ መሃመድምስል picture-alliance/dpa

ከቀናቶች በፊት የተደረገዉ የሶማልያ ፕሪዚዳንታዊ ምርጫ ከሶማልያ ዉጭ እንብዛም የማይታወቁትን የዩንቨርስቲ አስተማሪ ሐሰን ሼክ መሃመድን ይዞ ብቅ ብሎአል። አዲሱ የሶማልያ ፕሪዚደንት ሐሰን ሼክ መሃመድ በትምህርት ጉዳይ ላይ የማይናቅ ሚናን መጫወታቸዉ ይነገራል። የሶማልያዉ ፕሪዚዳንታዊ የምርጫ ዉጤት ምናልባትም በሙስና እና በንግዱ ዘርፍ በጎሰኝነት ጥቅምን በማካሄድ የሚታሙት እጩ ፕሪዚደንት እና የሽግግር ፕሪዚደንት የነበሩትን ሻሪፍ ሼክ አህመድን ስህተት ለማሳየት የታለመ ይሆናል። ሉድገር ሻዶምስኪ የሶማልያ አዲሱ ፕሪዚደንት በሚል የጻፈዉን ዘገባ ገመቹ በቀለ እንዲህ ያቀርበዋል

ገመቹ በቀለ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ