1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያ የሽግግር መንግስት ጊዚያዊ ሁኔታ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 5 2002

የሶማልያ የሽግግር መንግስት መከላከያ ሚንስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ። በአክራሪ ሙስሊሞች አንጻር የሚካሄደውን ትግል የሚመሩት እና የሽግግሩ መንግስት

https://p.dw.com/p/NpAh
ሞቃዲሾምስል Bettina Rühl

ፕሬዚደንት ሼክ ሻሪፍ ሼክ አህመድ የቅርብ ተባባሪ የሆኑት መከላከያ ሚንስትር ሰይድ መንግስት በሀገሪቱ ሰላም ማውረድ ባለመቻሉ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ገልጸዋል። ከርሳቸው ጋር ሌሎች ሁለት ሚንስትሮችም በገዛ ፈቃዳቸው ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል።


አርያም ተክሌ