1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶሪያው ሁከት የቱርክ ጥረትና የአረብ አገራት አቋም

ሐሙስ፣ ነሐሴ 5 2003

የሶሪያ መንግሥት በተቃዋሚዎች ላይ በሚወስደው የኃይል እርምጃ የሚወርድበት ዓለም ዓቀፍ ውግዘት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ በመጣበት በአሁኑ ሰዓት የሶሪያን ብጥብጥ ለማስቆም የሶሪያ ጎረቤት ቱርክ በጀመረችው ጥረት ገፍታበታለች ።

https://p.dw.com/p/RfCL
አሳድና ዳቩቶግሉምስል dapd

የቱርኩ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ደማስቆ ውስጥ የሶሪያውን ፕሬዝዳንት ጨምሮ ከሌሎች ከፍተኛ የሶሪያ ባለሥልጣናት ጋር ረዥም ጊዜ የወሰደ ውይይት አካሂደዋል ። ቱርክ ለሰላማዊ መፍትሄ በምትጥርበት በዚህ ወቅት ላይ የአረብ ሊግና የባህረ ሰላጤው አገራት ደግሞ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዘገባ አለው

ነብዩ ሲራክ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ