1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶሪያው ማዕቀብ መሰናከል

ረቡዕ፣ መስከረም 24 2004

በሶሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የጠየቀውን ፣ ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታቸውን በመጠቀም ትናንት ውድቅ ማድረጋቸው ምዕራባውያን አገራትንና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎችን አስቆጣ ።

https://p.dw.com/p/RpJC
ህዝባዊ ተቃውሞ በሶርያምስል dapd

በአውሮፓ መንግሥታት ተረቆ የቀረበውን ይህንኑ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ተቃውመው በመጣላቸው ዩናይትድ ስቴትስ እና ፈረንሳይ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል ። ጀርመንም የምክር ቤቱ አባላት በውሳኔው ባለመስማማታቸው ማዘኗን አስታውቃለች ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ