1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶሪያው ግጭት ና የአረብ ሊግ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 14 2003

የሶሪያን ዋና ከተማ ደማስቆን ጨምሮ በሶሪያ ልዩ ልዩ ከተሞች የሚካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ።

https://p.dw.com/p/RbHK
ምስል picture alliance/dpa

ፀጥታ አስከባሪዎችም ተቃውሞው በበረታባቸው አካባቢዎች የመብራት የውሐና የስክል አገልግሎቶችን በማቋረጥ አሰሳና አፈናውን አጠናክረዋል ። የሶሪያ መንግሥት በለውጥ ፈላጊዎች ላይ የሚወስዳቸው እነዚህ የኃይል እርምጃዎች ዓለም ዓቀፍ ውግዘትን ባስከተለበት በአሁኑ ወቅት አዲሱ የአረብ ሊግ ዋና ፀሀፊ ነቢል አል አረቢ ወደ ደማስቆ በማቅናት ከሶሪያው ፕሬዝዳንት በሽር አልአሳድ ጋር ተነጋግረዋል ። ዝርዝሩን የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ልኮልናል ።

ነብዩ ሲራክ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ