1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሸንገን ቀጣና መስፋፋት

ሐሙስ፣ ኅዳር 19 2000

የምስራቅ አውሮፓ ሀገራትና ማልታ የሸንገን ቀጣናን እንዲቀላቀሉ የአውሮፓ ፓርላማ በቅርቡ ስምምነት ላይ መድረሱ የአውሮፓ ዳግም ውህደት ተብሏል ።

https://p.dw.com/p/E0bo
የሸንገን ቪዛ
የሸንገን ቪዛምስል dpa
ቲም
ከፊታችን ታህሳስ አስራ አንድ አንስቶ የሀያ ሁለት የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ዜጎች ከሪጋ ላቲቪያ እስከ ሮም ጣሊያን ወይም ከፕራግ ቼክ እስከ ፖርቶ ፖርቱጋል ድረስ በነፃነት መንቀሳቀስ ይችላሉ ። የዛሬ ሶስት ዓመት የአውሮፓ ህብረትን የተቀላቀሉት ስምንት የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት የሸንገን ቀጣና መስፋፋት ነው ።
ሙዚቃ...................................................................