1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሸንገን አገራት መበራከት

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 11 2000

በአዉሮፓ የሸንገን ቪዛ ተጠቃሚ ሀገራት ቁጥር ከፍ አለ። ከዚህ በፊት በ15 የአዉሮፓ ሀገራት መካከል ነበር የድንበር ኬላ ይለፍ ጥየቃዉ የተነሳዉ።

https://p.dw.com/p/E0bm
አዉሮፓ፤ ኬላዉ ተሰበረ!
አዉሮፓ፤ ኬላዉ ተሰበረ!ምስል AP GraphicsBank
በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ተጨማሪ ሀገራት ተካተዉ የሸንገን ሀገራትን ቁጥር 24 አድርሰዉታል።