1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሺዎች ጋብቻ በኢትዮጵያ

ዓርብ፣ የካቲት 16 2004

አዲስ አበባ ካንዴም ሁለቴ-ብዙ ጥንዶችን ባንድ ቀን፥ ባንድ አደባባይ በጅምላ ድራለች።ከዚሕ ቀደም በበጎ አድራጊዎች ድጋፍ ከተጋቡት ጥንዶች ወልዶ-ለመሳም፥አስተምሮ-ለማሳደግ የበቁት ወይም በተቀራኒዉ ትዳራቸዉን ያፈረሱትን ጥንዶች ስትነት፥

https://p.dw.com/p/149s1
ምስል Fotolia/Paul Posthouwer



የኑሮ-ትዳራቸዉን እንዴትነት ብዙ የሚያዉቅ የለም። ዛሬ ካዲአባባ የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተዉ ግን የአደባባዩ የጅምላ ጋብቻ ዘንድሮም ይቀጥላል።ኤሚነስ የተሰኘዉ ድርጅት የፊታችን ሰኔ አንድ ሺሕ ጥንዶችን በጅምላ ሊድር አቅዷል።አዘጋጆቹ የሺ-ጋብቻ 2004 ካሉት ሰርግ ተጋቢዎች 375ቱን የሚመርጠዉ የኢትዮጵያ የፌደሬሽን ምክር ቤት ነዉ።ታደሰ እንግዳዉ የአዛጋጆቹን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ