1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሻማ ማብራት ሥነስርዓት ለ97ቱ ሰለባዎች

ሰኞ፣ ሰኔ 8 2007

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፤ መኢአድ ከ10 ዓመት በፊት የተካሄደው ምርጫ አወዛጋቢ ውጤት ሰበብ በተቃዋሚዎች እና በፀጥታ ኃይላት መካከል በተፈጠረ ግጭት የተገደሉትን፣

https://p.dw.com/p/1FhV7
Äthiopien Kerzenmahnwache in Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

እንዲሁም፣ እንግልት የገጠማቸውን እና በወህኒ የሚገኙትን እስረኞች በሙሉ ትናንት በሻማ ማብራት ስነ ስርዓት አሰባቸው። በመታሰቢያው ስነ ስርዓት ላይ ንግግር ያሰሙት የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ አበባው መሀሪ እንዳስታወሱት፣ ገዢው መንግሥት ያኔ ስልጣኑን በዲሞክራሲያዊ መንገድ ለመልቀቅ ፈቃደኛ አልነበረም በማለት ወቅሰዋል። ወደ ድርጅቱ ጽሕፈት ቤት በመሄድ የመታሰቢያ ስነ - ስርዓቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ነው። ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ