1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀብር ስነ ሥርዓት

እሑድ፣ ታኅሣሥ 23 2009

የሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የቀብር ስነ ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።

https://p.dw.com/p/2V7MF
Äthiopien Trauerfeier Athlet Miruts Yifter
ምስል DW/Y. Gebre-Egziabher

የቀብር ስነ ሥርዓት

በቀብር ስነ ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትሪያርክ  አባ ማቲያስን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ አትሌቶች ፣የስፖርት ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶች በተገኙበት በትልቅ በስነ ስርዓት ተፈፅሟል። በዚሁ ስንብት ላይ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር ተገኝቶ ቀጣዩን ዘገባ ይኮልናል።

ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር

ልደት አበበ