የሽብር ተጠርጣሪዎች ችሎት
ሰኞ፣ ግንቦት 3 2001ማስታወቂያ
ወኪላችን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው ተጠርጣሪዎቹ ዛሬ በይፋ አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ የቀረቡት ከአስራ አራት ቀናት ቀጠሮ በኃላ ሲሆን በተያዙ በአርባ ስምንት ሰዓት ውስጥም ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር ። በዚሁ በዛሬው ዕለት ሁለት የኢትዮጵያ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስቴር ባለስልጣናት በሀገሪቱ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መግለጫ ሰጥተዋል ። ከፍርድ ቤቱ ውጭ ሆኖ ሂደቱን የተከታተለውንና ን ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የተገኘውን ናታደሰ ዕንግዳውን ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት አርያም ተክሌ አነጋግራዋለች ።
ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ