1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሽብር ጥቃት በስደተኞች ላይ የደቀነዉ ተፅኖ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 2008

ከፓሪሱን ጥቃት በኋላ አሸባሪዎች ስደተኛ መስለዉ ወደ አዉሮጳ ይገባሉ የሚለዉ ሥጋት እየጎላ መጥቶአል።

https://p.dw.com/p/1H7Pk
Deutschland München Proteste gegen Abschiebung von afghanischen Flüchtlingen
ምስል DW/M. Ebrahimi

የሽብር ጥቃት በስደተኞች ላይ የደቀነዉ ተፅኖ

የዛሬዉ አዉሮጳና ጀርመን ዝግጅት የፓሪሱ ጥቃት በአዉሮጳ ኅብረት አባል ሀገራትና ወደ አዉሮጳ በገቡና በሚገቡ ስደተኞች ላይ ያመጣዉን ተፅኖ ይቃኛል። የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አጠናቅሮታል።

ገበያዉ ንጉሴ

አዜብ ታደሰ